ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦች እየተደራጁ ነው -የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
AMN-ጳጉሜን 2 /2018 ዓ.ም ኮሚሽኑ ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦችን በየፈርጁ በማደራጀት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 01 ቀን – ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን ሲያስተባብር መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ኮሚሽኑ በርካታ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ምክረ-ሃሳቦች ማሰባሰብ የቻለ ሲሆን ይህም ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ለመመካከር ያሳዩት ቁርጠኝነት […] The post ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተገኙ ምክረ-ሃሳቦች እየተደራጁ ነው -የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን appeared first on አዲስ ሚዲያ
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







